እነዚህ ዶክተሮች እጅ የነሱት ለ 11 ዓመቱ ታዳጊ ነው “We salute u little angle!”

ADVERTISMENT


እነዚህ ዶክተሮች እጅ የነሱት ለ 11 ዓመቱ ታዳጊ ነው። ታዳጊው ለ 2 ሰዎች ህይወት መቀጠል ምክንያት ሆኗል። በአንጎል ካንሰር የታመመው ታዳጊ ያለችው ቀሪ እድሜ በጣም አጭር መሆኗ ሲነገረው የአካል ክፍሎችን ለሌሎች ታማሚዎች አበረክታለሁ አለ።

ልቡን የልብ ንቅለ-ተከላ ለሚፈልግ ሌላ ታዳጊ ለገሠ። ኩላሊቱን ደግሞ ለሌላ ታዳጊ ለግሷል። ዶክተሮቹም “We salute u little angle!” በማለት እጅ ነስተዋል።
.

ጄዚራ_አፍሪካ