ታዋቂው የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ኩባንያ ማይክሮሶፍት ሁለተኛውን የሙከራ ማዕከል ኢትዮጵያ ውስጥ መክፈት እንደሚፈልግ ተገለፀ

May 24, 2019 admin 0

–ናይሮቢ የሚገኘውን በአፍሪካ የማይክሮሶፍት ብቸኛ የሙከራ ማእከል የሚያስተዳድረው የቴክኖብሬይን ኩባንያ እንደገለፀው ማእከሉ ወደ ኢትዮጵያ በመግባት በቴክኖሎጂ፣ በፐብሊክ ፋይናንስ አስተዳደር፣ በስልጠናና ማማከር፣ በታክስና ገቢዎች አስተዳደር፣ በቢዝነስ […]